ስለ ኢትዮጵያ ኦፊሰላዊ መጠሪያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ


የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን በዘጠኝ  ክልሎች የተዋቀረ ሲሆን እነርሱም ትግራይ፣ አፋር፣ አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሊያ፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል፣ ጋምቤላ እንዲሁም የሀረሪ ክልላዊ መንግስትና የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተሞች ይገኙበታል፡፡ የብሔራዊ ክልላዊ መንግስቶችና ሁለቱ አስተዳደራዊ ካውንስል ከተሞች ደግሞ ወደ ስምንት መቶ ወረዳዎች (districts) እና ወደ 15,000 የሚጠጉ ቀበሌዎች (Lowest Level of elected administration) ይከፋፈላሉ፡፡


Back to Home


Subscribe Our News Posts