የመንግሥት አወቃቀር


ኢትዮጵያ በመድበለ ፓርቲ ስርዓት፣ በሕግ አውጪው አካል እና በሕግ አስፈፃሚው ጠ/ሚኒስቴር የበላይነት በተመረጡ የተወካዮች ም/ቤት /547 አባላት/ እና የፌዴሬሽን ም/ቤት /110 አባላት/ የምትመራ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊት ሀገር ናት ፡፡  

በየ 5 ዓመቱ የሚካሄደውን ዴሜክራሲያዊ መድብለ ፓርቲ ስርዓት የተከተለ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በመጠበቅ ጠ/ሚኒስትሩ በሥልጣን ላይ ባለው ፓርቲ ይመረጣል፡፡ እንዲሁም ፕሬዝዳንቱ በተወካዮች ም/ቤት አባላት ይመረጣል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብሄራዊ ወይም በፌዴራል ደረጃ ይመዘገባሉ፡፡ 


Back to Home


Subscribe Our News Posts