ኢኮኖሚ


ረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂ የሆነው የግብር መሪ የኢንዱስትሪ ዕድገት ለኢኮኖሚ ለውጥ መዋቅር ወሳኝ መሳሪያ ነው፡፡ ስትራቴጂው ኤክስፓርት መሪ የውጭ ሴክተር ለኤክስፓርት የሚሆን ምርት ለማቅረብ ግብርና ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውስጣዊ ስራን፣ ለሀገር ውስጥ የሚውል የግብርና፣ የኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ አቅርቦትና ለሀገር ውስጥ ምርት የሚሆን የገበያ ማስፋፋትን ያጠቃልላል ፡፡

የእድገትና ስትራቴጂው በአለም ባንክ፣ በአለም አቀፍ ዕርዳታ ድርጅት (IMF) ጋር በመተባበር የጎለበት ኢኮኖሚ ለውጥ እና ከፍተኛ የኢኮኖሚ መዋቅር ማሻሻል የተፈገፋ ነው፡፡ ዝቅተኛ የዋጋ ግሽበት የገንዘብ አያያዝ ስርአት፣ አነስተኛ የመንግስት ብድር፣ የመሰረተ ልማት ለውጥና በአለፈው መንግስት ይዞታ ስር የነበሩ ብዙ ድርጅቶች ወደ ግል ይዞታ መመለሳቸው ከኢኮኖሚ ለውጥ ፕሮግራምና ከነፃ ኢኮኖሚው የተገኘ ትሩባቶች ናቸው፡፡ በህዳር 2010 ተጠናቆ የቀረበው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከአለፋት የድህነት መቀነስ ስትራቴጂዎች ትግበራ፣ በ2002/2003 እስከ 2004/2005 ቀጣይነት ያለው ልማትና የድህነት ቅነሳ ፕሮግራሞች በ2005/06-2009/10፣2015 ድህነትን ለማጥፋት ከታቀደው የሚሊንየሙ እቅድ እንዲሁም በ2020-2025 ኢትዬጵያን መካከለኛ የገቢ መጠን በአላቸው ሀገራት ተርታ እንድትመደብ ከሚያደርገው ዕቅድ የተገነባ ነው፡፡

በመጋቢት 2012 የወጣ የIMF ሪፓርት እንደአመለከተው አሁን ያለውን ፈጣን እድገት ማስቀጠል ከቻለች የታቀፍ ዕቅድ ውጤታማ እንደሚሆን አስታውቋል፡፡ ASDEP በቁሳቁስ በሰው ሀይልና ካፒታል ከድርጅት እንዲሁም ለድህነት ቅነሳ 60% ለመመደብና ኢንቨስት በማድረግ በትምህርት፣ በጤና እና በመሰረተ ልማት ሰርቶ ማህበራዊ አገልግሎት በመስጠት ከፍተኛ የሆነ ለውጥ አስገኝቷል፡፡ ድህነት ኢላማ አድርጎ የሚሰራቸው ዘርፎች (ካፒታልና፣ መልስ ጥቅም ላይ የሚውሉ አገሮች) ከ42% ጠቅላላ ወጪ የነበረው በ2002/07 ከዚህ በፊት ወደ 64% በላይ እያደገ መጥቷል፡፡ የተገኘት ውጤቶችም በትምህርትና በጤና አገልግሎት ተጨባጭ ለውጥ አስገኝተዋል፡፡ በ2004/07፣ 77% የነበረው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሽፋን በ2009/10 ወደ 82% ሲያድግ በአሁኑ ወቅት ወደ 96% ከፍ ብሏል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህረት በ57 ሽፋንም እንዲሁ በከፍተና ደረጃ እያደገ ነው፡፡ የመሰናዶ ትምህርት ቤት ሽፋን ከዚህ ቀደሞ ተሻሽሏል፡፡ በ2006 20% የነበረው የኬዳማ ህጻናት ቁጥር ወደ 29% አድጓል፡፡ በ2005 ከ100,000 ወላጅ እናቶች መካከል በወሊድ ምክንያት 877 የነበረው የእናቶች ሞት ጀምሮ 2010 ወደ 590 ወርዶ ታይቷል፡፡ ከ5 አም በታች የህጻ          ናት ሞት በ2009 ከ200/2000 ወደ 75/2000 ቀንሷል። በPADSEP የስራ ዘመን የጤና አገልግሎት ሽፋኑ ከ30 ወደ 89% አድጓል፡፡ በ2004 የኢትዮጵያ (IDP 63%  የኬንያ GDP፣ 46% የደቡብ አፍሪካ (IDP) የነበረ ሲሆን በ2009 ደግሞ በተከታታይነት እና 10.1% ፈርሷል፡፡ በዚሁ ተመሳሳይ አመት የገቢ አማካኘ (Per Capital Income)  ከ138 ዶላር ወደ 344 ዶላር ከፍ ብሏል፡፡ በ2009/2010 ተጠብቆ የነበረው 60% ከሰራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ሲነፃፀር ኢኮኖሚ ወደ 10.4% አድጓል፡፡ ግብርና እና ሌሎች ተመሳሳይነት እንቅስቃሴዎች 30% ለGDPው አስተዋጽኦ ሲያደርጉ የአገልግሎት እና የኢንዱስትሪ ዘርፍ በተከታታይነት 56% እና 13% አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ በ2010 36.4% የነበረውና ተከታታይ የዋጋ ግሽበት ለማስታገስ የተወሰደው ጥንቃቄ የተሞላበት የገንዘብ አጠቃቀምና የገንዘብ አያያዝ ስርዓት እንዲሁም በመንግስት የተወሰዱ እርምጃዎች ግሽበቱን ወደ 2.8% እንዲወርድ አስችሉታል፡፡ ምንም እንኳን የአለም ኢኮኖሚ ችግር ቢገጥመውም በ2009/2010 የበጀት አመት በImport እና Export የአገልግሎት እንቅስቃሴውን በማጠናከርና አሁን ያለውን የገንዘብ ዕጥረት መጠን ሚዛናዊ እንዲሆን በማድረግ ደረጃ የተሻለ ዓመት ሆኗል፡፡ ኤክስፓርት ላይ የታየው ለውጥ ወደ 2.0 ዶላር ማለትም ከዋና ዋና የኤክስፐርት አይነቶች የቆዳና የቅባት እህሎችን ሳይጨምር ከባለፈው አመት በ37% አድጓለ፡፡ በከፊል ያለቁ እቃዎች (ምርቶች) ጋዝ፣ ለምርት አገልግሎት   የሚውሉ ነገሮችና የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋቸው በመጨመሩ የተነሳ አጠቃላይ ወደ  ሀገር ውስጥ የሚገባ (Import) በ7% በማደጉ ጠቅላላ ወጪውን ወደ 8.3 ዶላር አድርሶታል፡፡ በአጠቃላይ በPASDCP ጊዜ በኢንዱስትሪና ከአገልግሎት ዘርፉ በታየው እድገት ከግብርና ውጭ ያለው የኢኮኖሚ ዘርፍ በ23.6% ለውጥ ማሳየት ችሏል፡፡ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገቱ በሀይድሮ ኤሌትሪክ ሀይል ማመነጨት ስራ በታየው ጠንካራ የኢንቨስትመንት ትግበራ ነው፡፡ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ አመታዊ ዕድገቱ 22.5% ሲሆን ከዚሁ ወቅት የማዕድን ዘርፍ በ95% ሲያድግ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ግን በሲሚንቶ እጥረት ምክንያት በ1.2% በማሽቆልቆል አደጋ ገጥሞታል። በአገልግሎት ዘርፍ በተደረገው የገንዘብ ድጎማ በ2004/05 እና በ2009/10 መካከል በ30% አመታዊ እድገት ሲያሳዩ የፋይናንስ ዘርፍ ከሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት ጋር በተጣጣመ መልኩ መጓዝ ችሏል፡፡ የግብርና እድገት በተስማሚ የአየር ፀባይና በውጤታማ ለመጨመሩ ውሳኔ ስርዓት እየታገዘ የግብርና ምርትና ምርታማነት ለመጨመሩ ወሳኝ ሚና ተጫውቷለ፡፡

በ1996 እና በ2008 መካከል የተራሽ መሬት መጠን በከፍተኛ ደረጃ ሲያድግ በ2009/10 ተራሽ መሬቱ 11.2 ሚሊዬን ሄክታር ደርሷል፡፡ የዋና ዋና አዝርእቶች ምርት የጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎች እና የዘይት ውጤቶችን ጨምሮ በአመቱ በ5.6% አድጓል፡፡

በ2004 አጠቃላይ የግብርና ምርቱ 119.1 ሚሊዬን ኩንታል የነበረው በአማካኝ 15.7 ኩንታል ከሄክታር (በ2004/05 በ12.1 ኩንታል ከሄክታር ከሚፈልጉ ጋር ተያይዞ በ2009 ወደ 191 ሚሊዬን ኩንታል አድጓል፡፡ በከፍተኛና ጠቃሚ በሆነ የማዳበሪያአጠቃቀም በመታገዝ በ1996 ና በ2008 መካከል የእህል ምርቱ በ40% ከፍ ብሏል፡፡ በPASDEP  (2005/06 -2009/10) እና ከ2004/2005 በኋላ የተመዘገበው አማካኝ የሁለት አሀዝ እድገት የግብርናው ዘርፍ በአማካኝ በ8.4% አድጓል፡፡ የታክስና የቀረጥ ቅናሽ በማድረግ የሙሉ ትርፍ ተመላሽ በመፍቀድ፣ የመጽሄትና የፋይናንስ አገልግሎቱን በቅናሽ ዋጋ በማድረግና የንግድ እንቅስቃሴውን በማስተዋወቅ ባለሞያዎችን ለማሰልጠን ተቋማትን በመገንባት መንግስት ለሆርቲካልተር ኢንዱስትሪው በወሳኝ ሁኔታ የሚደግፍ ፓሊሲ ገንብቷል፡፡ መንግስት በአግሮ ቢዝነስ ፕሮጀክት በሀገር ውስጥ ንግድ፣ በተለይም ሙሉ በሙሉ  ጥቅም ላይ ያልዋለ መሬቶች ያሉበትን አካባቢዎችና ባልታረሱ መሬቶች አካባቢ ለሚደረገው ኢንቨስትመንት ያበረታታል፡፡ አንዳንድ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች በኮንትራት ተሰጥተው የነበረ ሲሆን በ2005 ና በ2010 መካከል ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮችም እንዲካተቱ ተደርጓል፡፡

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል ያሉ ቦታዎች በስፋት ስንዴ በቆሎና ሩዝ ያመርታል፡፡ እንዲሁም ተለዋጭ የነዳጅ ምርት ከስኳር፣ ጃትሮፍ፣ አጉመዝይትና ዘንባባ ይገኛል ተብሎ የተደረገ ነው፡፡ ከብቃት ጋር ተያያዝነት ያላቸው በድጋሚ የማደስ አማራጮች ትልልቅ ኮንትራቶች ለሀገር ውስጥ ስራና እድገት እንዲሁም ለአካባቢው ህዝብ መብትና ጥቅም በማስከበር ደረጃ ተከታታይነት ያለውና ጠቀሜታው ጉልህ የሆነ ኢኮኖሚ ፕሮጀክቶች ላይ ሟሟላታቸው የሚገቡ ናቸው፡፡ በአግሮ ኢንዱስትሪ እድገት ወይም በሀይድሮ ፓወር ፕሮጀክት ለሚደረገው የህዝቦች እንቅስቃሴ ሊፈልጉት መሆን አለበት በPASDEP ጊዜ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከነዳጅ አልባ ባለ ኢኮኖሚ ሀገራት ውስጥ ከታወቁት ፈጣን እድገት ያስመዘገበች ሀገር በመሆን የበታች ሲሆን ኢኮኖሚ በዚሁ እድገቷ ቀጥሏል፡፡ ፈጣን ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ድህነትን ለማጥፋት በ2010/11 -2014/15 የተቀመጠው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን በብዙ ዘመናት ሀገሪቱን ሲጎዳ የነበረውን ስር የሰደደ የምግብ እጥረት ለማስወገድ የተቀመጠ ነው፡፡ በተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚክ ፍልም ምርክ በመታገል ዕቅዱ በትንሹ የ11% የሚሆን ከፍተኛ እድገት አሳይቷል፡፡ እንዲሁም የMDF አላማዎችን በተለይም ለማህበራዊ አገልግሎት የተረጋጋች ዲሞክራሲያዊ ኢትዬፅያን በመመስረት የእድገትና ትጋንስፎርሜሽን ዕቅድ ተከታታይነት ለው ፈጣን የማህበረሰብ ልማት ማስፈለግ፣ ግብርና ላይ ትኩረት የማድረግ፣ ኢንዱስትሪያላይዜሽንን ማስተዋወቅ በመሰረተ ልማት ግንባታ ኢንቨስት ማድረግ የመንግስት አስተዳደርን ማጠናከርና ወጣቶችን ማበረታታት እና ማብቃት የሚሉት የስትራቴጂው ምሶሶዎች ናቸው፡፡

የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚክስ ፍሬም ምርክ ጋር የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ አስተዳደር ስርአትን ለማጠናከር የማስፈፀም አቅምን ማሳደግ፣ ግልፀኝነት እንዲሰፍን ማድረግና ሙስናን መከላከል እንዲሁም አስተማማኝ የአስተዳደር ተሳትፎ ማስፋት የሚሉትን አቅጣጫዎች እቅዱ አስቀምጧል፡፡  በተጨማሪም ዕቅዱ ትርፍ የማያስገኙ ፕሮጀከረቶች ፕሮፓዛል የርዳታ ጥረትንና የማስፈፀም አቅምን ማሻሻያን ማስቀጠል የዋጋ ግሽበትን መከላከልና ተወዳዳሪ የጥሬ ዕቃ ምርት በማስተዋወቅ ላይ የተመሰረተ ኢንቨስትመንት እንዲኖር አስቀምጧል፡፡ የእድገትና ትራንስፎርሜሽኑ ዕቅድ 11.2% ኢኮኖሚው እንዲያድግ ሲያደርግ ለወደፊትም 24.8% የኢኮኖሚው እድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይታሰባል፡፡ እቅዱ የግብርና ምርታማነት በእጥፍ እንዲያድግ የኢንዱስትራላይዜሽንና የመሰረተ ልማት ዘርፍም ከፍተኛ መሻሻል እንዲያሳይ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (CTDP)ን ወደ 700 የአሜሪካ ዶላር ማድረስን በአሁኑ ደረጃ 400 ዶላር ነው፣ ከ200k.m በላይ አዲስ የባቡር መስመር ዝርጋታን ስራ መስራት፣ 800 ሜ.ዋ ተጨማሪ ሀይል ማመንጨት መቻል የሞባይል መስመር ዝርጋታ በ85.5% ከመቶ ማስፈግ፣ የመንገድ ዝርጋታን በ1360.00 ኪ.ሜ ማሳደግ የሚሉትን ያጠቃለለ ነው፡፡ የቴሌኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አቅርቦት ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በሶስተኛው አመት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አገልግሎት ዘርፈ በ9.9%  የኢንዱስትሪ ዘርፍ በ18.5%ና የግብርና ዘርፍ በ7.1% አድጓል፡፡ በአሁኑ ወቅት የአገልግሎት ዘርፍ 42.9% የኢንዱስትሪ ዘርፍ 12.2% የኢትዮጵያን አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP)  ይሸፍናል፡፡2012/2013 የተመደበው በጀት (የበጀት አመቱ ከሀምሌ እስከ ሐምሌ ድረስ ይንቀሳቀሳል)

በ18.62% በማደግ 1372 ቢሊዬን ብር የነበሩ ሲሆን ከ70% በላይ የሚሆነው በጀት በመንገድ፣ በትምህርት፣ በግብርና፣ በውሀ፣ በገጠር የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሲሰበሰብ ከቁርጥ ውጭ ከሆኑ የሀገር ውስጥ ገቢ 17.1 ቢሊዬን ብር መሰብሰብ ተችሏል፡፡ የገንዘብ አያያዝ ስርዓቱ ለማጠናከር የሀገር ውስጥ ገቢን የቀረጥ መሰረት በማስፈታትና ድህነት ቅነሳ ላይ ወጪ በማድረግ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡ ይህም ወደ ተግባር ተለውጦ በ2012/2013 የሀገር ውስጥ ገቢ 17.1 ቢሊዬን ብር ማስከተል ተችሏል፡፡ የገንዘብ አያያዝ ስርዓቱ በማጠናከር የሀገር ውስጥ ገቢን የቀረጥ መሰረት በማስፋትና ድህነት ቅነሳ ላይ ወጪ በማድረግ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡ ይህም ወደ ተግባር ተለውጦ በ2012/2013 የሀገር ውስጥ ገቢ በከፍተኛ ደረጃ በ90.44% አድጓል፡፡ የጤና ዘርፍ ስትራቴጂክ አማራጭ አላማዎችና የአፈፃፀም ስትራቴጂዎች ከአዲሱ የጤና ዘርፍ ስትራቴጂ እቅድ ጋር የጤና ዘርፍ ዕቅድ ልማት IV (HSDPIV) ተከታታይነትና ተቃራኒነት ያለው ነው፡፡ የጤና ሽፋን አማካኝ ወጪ በ2004 እና በ2010 ከእጥፍ በላይ በማደግ 16.09 የአሜሪካ ዶላር ደርሷል። ኢትጵያ ላለፉት 8 አመታት የሁለት አሀዝ ዕድገት ያስመዘገበች ሲሆን ደግሞ እድገት ይቀጥላል ተብሎ በእቅድ ተቀምጧል፡፡ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ በ11% በ19.9% መካከል በሆነ የእድገት አማካኝ እንደሚቀጥል ይገመታል፡፡ ዐቅዱ ለዋና ዋና የቀረጥ ማሻሻያዎችና የቀረጥ ማሻሻል ስርዓት እንዲኖር አግዟል፡፡ በዚሁ እቅድ የሀገሪቱ 70% እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ የተካተቱት የቅንጦት ዕቃዎችን ሽያጭ ማስፋት፣ ቁጠባን ማሳደግና የካቴር አሰጣት ስርዓት ያካተተ ነው፡፡ የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝና የመንግስት የጥሮታ አበል መጠን ላለፈው አመት ጭማሪ ተደርጎበታል፡፡ በአሁኑ ወቅት እና 54 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአጠቃላይ 543,000 ተማሪዎች ደግሞ በቴክኒክና ሞያ ማሰልጠኛ ተቋማት እየተማሩ ይገኛሉ፡፡

በ1995 በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች ቁጥር 17000 ነበሩ ሶሆን በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደግሞ 3000 የሚሆኑ ተማሪዎች ይማሩ ነበር፡፡ በሀገር ውስጥና  በውጭ ገበያ እየጨመረ የመጣውን የስኳር አቅርቦት ለማሳደግ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ የስኳር ልማት ሌላኛው ትኩረት የተሰጠው ዘርፍ ነው፡፡

በአለፉት 3 አመታት የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ሁለት የነበረውን የስኳር ማምረቻዎች በማስፋፋት ደረጃ ሀገሪቱ ውጤታማ ስራ ሰርቶል፡፡ በአሁኑ ወቅት ያለውን 300000 ቶን የስኳር መጠን በእጥፍ ማሳደግ፣ አሁን ካሉት 3 የስኳር ፋብሪካዎች በተጨማሪ 10 የስኳር ፋብሪካዎችን ማቋቋም፣ ትንዳሆ የስኳር ፋብሪካንና የአርዶ ዲስክ የስኳር ልማት ፕሮጀክትን ማጠናቀቅ፣ ለ200000 ዜጎች የስራ እድልን መፍጠር፣ 623 ጥሬ ስኳርን ወደ ውጭ መላክ እና 623000 ስኳር ቶን እንዲመረት በተጨማሪ ካለው አመታዊ አማካኝ 14519 ሜን ተለዋጭ ሀይል /አታኖል) ወደ 181604 ሜን ማስረግ የሚሉት በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ የተቀመጡ ጾታው በመጨረሻው የGTP አመት አጠቃላይ የምርት መጠኑ ወደ 2250000 ቶን የሚያድግ ሲሆን 2.5% የአለም የስኳር ፋላጎትን እንደሚሽፍንና የሀገር ውስጥ የስኳር ፍጆታነረ ማርካት ይቻላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በአሁኑ ወቅት ይገነባሉ የጠባሉት 10 የስኳር ማምረቻዎች በግንባታ ላይ ይገኛሉ፡፡ ሶስት ተጨማሪ በማስፋፋት የሚገኙት የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ጨምሮ በአምስት አመቱ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን መጠን ወደ 27 ሚሊዬን ቶን ኩንታል ያሳድገዋል፡፡ በ2011 አመታት ሚሊዬን ቶን የነበረው የሲሚንቶ ምርት በ2012 ወደ 10.62 ሚሊዬን ቶን ኩንታል ከፍ ብሏል፡፡

በ2010 ወደ 550,000 ቶን የነበረውን የማሳበሪያ መጠን ለማሳደግ የተያዘውን እቅድ እውን ለማድረግ የማዳበሪያ ግንባታ ፋብሪካዎች ለመገንባት እቅድ ተይዟል፡፡ አለም አቀፍ ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በከፍተኛ መጠን እያሰበ የሚገኘውንና በ2009/2010 ከነበረው የ23 ሚሊዬን ዶላር በ2010 /2011 ደግሞ ወደ 62 ሚሊዬን ዶላር ገቢ ያስገኘው ጠቃሚ የእድገት ዘርፍ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ምርት ነው፡፡ በእቅዱ 4.0 ሚሊዬን የነበረው የሞባይል አገልግሎት መጠን ወደ 6 ሚሊዬን የነበረው የሞባይል አገልግሎት መጠን ወደ 6 ሚሊዮን ሲያድግ የቤት ስልክ ዝርጋታ ከ1 ሚሊዬን በታች የነበረው ወደ 8 ሚሊዬን ማሳደግ ተችሏል፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ 8 ሚሊዬን ማሳደግ ተችሏል፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ 80% የሚሆነው የሀገሪቱ ህዝብ የቤተሰብ መተዳደሪያውን ወይም ፍጆታውን የሚያገኘው ከግብርና ምርት ቢሆንም የግብረና ምርቱ ለሀገሪቱ GDP የሚያስገኘው ከ50% በታች ነው፡፡ ወደ ውጭ የሚላከው የቡና ምርት ሀገሪቱ ከምታገኘው የውጭ የንግድ ልውውጥ በትንሹ ግማሹን ይሸፍናል፡፡ የቡና መገኛ ሀገር የሆነችው ኢትዬጵያ ለአፍሪካ ቀዳሚ የቡና አምራች ሀገር ስትሆን በ2010/2011 ከ196,118 ቶን የቡና ሽያጭ ገበያ 2.8 ሚሊዬን ዶላር በአስገኘችበት አመት ከብራዚልና ቬትናም ቀጥላ ሶስተኛ ደረጃን መያዝ ችላለች፡፡ በሀራ፣ አደም፣ ይርጋጨፌና ሌሎች የቡና ምርት ገበያ ደረጃዎች ውስጥ ያለው የኢትዬጽያ የቡና ምርት የአለምን ምርጥ ቡና በማምረት ዝናን የአጎናፀፈ ምርት ሆነዋል፡፡ የአለቀላቸውና በከፊል የአለቁ የቆዳ ሌጦ ውጤቶች በሁለተኛ ደረጃ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኙ ቢሆንም ወርቅ ግን በ2010/2011 ብዙ ገቢ አስገኝቷል፡፡

ኢትዮጵያ በቁም ከብቶች እርባታ በአለም 10ኛ ደረጃን ስትይዝ በአሁኑ ወቅት የአለቀላቸውና በከፊል የአለቁ የቆዳ የሌጦ ውጤትች ለውጭ  ኤክስፐርት ታደርጋለች የዘይትና የቅባት እህል ምርቶች፣ ተፈጥሮአዊ ሙቻ (ማጠበቂያት)፣ ጫት አበበና አትክልት ፍራፍሬ ወርቅና ቡና ሌሎቹ የሀገር ዋነኛ የኤክስፐርት ምርት ናቸው፡፡

የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት በ2015 ወደ 10,000 ሜጋ ዋት ከፋይናስ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ኢትዬጵያ አሁን የምታገኘውን 2178 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል መጠን ወደ  10,000  ሜጋ ዋት ለማሳደግ ከጂኦተርማል በዬጋዝ፣ ሀይድሮ ፓወር፣ ከጸሀይና ከንፋስ ታሰባስባለች፡፡ ግልገልግቤ II (420 ሜ.ዋ)፣ ተከዜ (300 ሜ.ዋ) እና ጣና መስክ (460 ሜ.ዋ) የሀይል ማመንጨት ስራን ጀምረዋል፡፡ አሁን በመጠናቀቅ ደረጃ ላይ የሚገኘው የግልገል ግቤ III የሀይል ማመንጫ በመያዝ 2014 ውሀ ማቆር ይጀምራል ተብሎ እንደሚጠበቅና በመስከረም 2014 ደግሞ 2870 ሜ.ዋ የኤልክትሪክ ሀይል ማመንጨት ሙከራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ የሚገኘውና 6000 ሜ.ዋ ያመነጫል ተብሎ የሚጠበቀው እና በ2017 ሲጠናቀቅ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ያስገኛል ተብሎ የሚጠበቀው ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ነው፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ከጣና ሀይቅ በጥፍ የሚበልጥ የውሀ መጠን የሚከማችበት ይኖረዋል፡፡ ግድቡ ለሱዳንና ለግብጽ የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት ለመስጠጥ አቅም እንደሚኖረው ሲታመን የጎርፍ መጠኑን ለመቀነስ ተስማሚ የመስኖ ስርዓት እንዲኖር ያደርጋል፡፡ ግድቡ ከፍተኛ የምህንድስና ጥበብ የሚታይበትና በኢትዬጵያ ትልቁ ፕሮጀክት ነው እንዲሁም በአባይ ወንዝ ሌሎች ሶስት የሀይል ማመንጫዎች ለመገንባት ጥናቶችና ምርምሮች እየተካሄዱ ሲሆን እነሱም መንዲአ (200 ሜትር) ባኮ ኦቦ (2100 ሜ.ዋ) እና ኮሮ ዳዲ (16000 ሜ.ወ) የኤሌክትሪክ ሀይል ያመነጫል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በተከዜ ወንዝ 450 ሜ.ዋ በይዴሳ ወንዝ 301 ሜ.ዋ ለማመንጨት ጥናቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ ኢትዬጵያ ግንባታው ሲጠናቀቅ የተለዋጭ ሀይል አቅርቦቷን ወደ 1000 ሜ.ዋ ያሳድጋል ተብሎ የሚጠበቀውን የጂኦተርማል ሀይልን ጨምሮ ሌሎች የሀይል አቅርቦቶችን ለማስፋፋት ከአሜሪካ ኩባንያዎች ጋር በትብብር እየሰራች ነው፡፡

አጠቃላይ በሀገሪቱ ከፍተኛ የሆነ የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ሀይልና ጂኦተርማል ሀይል ማመንጫ ሌላኛው የሀገሪቱ የሀይል አማራጮች ነው፡፡ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የአረንጓዴና ንፁህ ሀይል ልማት ለማስፋፋት በአፍሪካ ታላቁ ነው የተባለለት ፕሮጀክት ለመገንባት ላይ ይገኛል። ሀገሪቱ ከሁቲ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት የሀይል ምንጭ በብዙ የሚበልጥ 45,000 ሜ.ዋ ማመንጨት ትችላለች፡፡ በ2005 የሀይል አቅርቦቱ ለ17% ብቻ የሚሸፍን 1,000 ሜ.ዋ ነበር የምታመነጨው፡፡ በ2011 ከዚህ በፊት የነበረው የሀይል ምንጭ መጠን ወደ 2218 ሜ.ዋ ከፍ ብሎ 40% የሚሆነውን የሀገሪቱ ህዝብ የኤሌክትሪክ ሀይል ፍጃታ መሸፈን ተችሏል፡፡ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከ8000 እስከ 10,000 ሜ.ዋ ለማመንጨት ታስቧል፡፡ ይህም ኢትዬጵያ በጎረቤት ሀገራት ኬንያ፣ ጂቡቲና ሱዳን ኤክስፓርት እንድታደርግ ያስችላታል፡፡ ሶስቱ ሀገራት የኤሌክትሪክ ሀይል ለማስተላለፍ የመስመር ዝርጋታዎች እየተሰሩ ሲሆን 200 ሜ.ዋ የሚሆን የኤሌክትሪክ ሀይል በምስራቅ አፍሪካ ሀይል ዝርጋታ ፍሬም ዎርክ አማካኝነት ወደ ሱዳን እየተላከ ነው፡፡ ወደ ኬንያና ጂቡቲም መላክ ተጀምሯል፡፡ በቀላሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው እቃዎች ወደ ጎረቤት ሀገራት ገበያ ለመላክ ወደ ሀገር ውስጥም ለማስገባትና የወደብ መስመራችን ያለውን ትራንስፓርት ሽፋን ለማሳደግ 22400 ኪ.ሜ የባቡር ሀዲድ መንገድ ይገነባል፡፡ 43% የሚሆነው ፕሮጀክቱ የተጠናቀቀው የአዲስ አበባን የቀላል የባቡር መንገድ ጨምሮ ከአዲስ አበባ ጂቡቲ 656 ኪ.ሜ የሻይና የነበረው ብር መስመር ዝርጋታ እየተፋሰሰ ይገኛል፡፡ 20% የሚሆነው ዝርጋታው የተጠናቀቀው የአዲስ አበባ ጂቡቲ የቀጠናውን የኢኮኖሚ ትስስር ያሳድገዋል፡፡ ብታጁራህ የጂቡቲ ወደብ ወደ መቀሌ የሚወስድ መስመር በአፋር ክልል ፓታሽ አካባቢ ግንባታው ተጀምሯል፡፡ ኢትዮጵያ ከእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውጭ ባሉበት ግዙፍ የወደብ ፕሮጀክትና የባቡር መንገድ እንዲሁም ካለው-ኬንያ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚሄደው የነዳጅ ማጣሪያም ተጠቃሚ ትሆናለች፡፡ በተመሳሳይ ኬንያ ደቡብ ሱዳንና አዲስ አበባን የሚያስተሳስር የባቡር መስመር ይዘረጋል፡፡ ዋነኛው የኢትዮጵያ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ምሶሶ የመርከብ ትራንስፓርት ነው፡፡ የኢትዬጵያ  የመርከብ ትራንስፓርት ሰባት ባለብዙ ጥቅም ካርጎ እቃዎች መጫኛ መርከቦችና ሁለት የዘይት ታንኮች ጨምሮ የኢትዮጵያ መንገድ ትራንስፓርት ተጨማሪ ነዳጅ መጫኛ መርከቦችን መግዛት ችሏል፡፡ አለላ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወደ ውጭ በመላክ ገቢ የሚያስገኘው የሆረርቲ ካልቸር ልማት ዘርፍ በቅርቡ የተገኘ ታላቅ ውጤት ነው፡፡ በ2011 የህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት የሆርቲካልቸው ምርት አምራቾች በኤክስፓርት ምርታቸው ጥንቃቄ እንዲደረግ ህግ አስቀምጧል፡፡ አምራቾች በዘርፍ ለመስራት ከኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ የምስክር ወረቀት የጠበቅባቸዋል የቡና ምርት በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን ከ30000 ቶን ወደ 700000 ያድጋክ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የቅመማ ቅመም ምርቶችም ሶስት እጥፍ ያድጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡         


Back to Home


Subscribe Our News Posts